Umed joins Al Ittihad in Egypt ... See at ... diretu.be/789429 | - TopicsExpress



          

Umed joins Al Ittihad in Egypt ... See at ... diretu.be/789429 | የኡመድ ኡክሪ አዲሱ ውል ተጫዋቹን ከፍተኛ ተከፋይ ኢትዮያዊ የእግር ኳስ ተጫዋች ያደርገዋል ተብሏል የቅዱስ ጊዮርጊሱ አጥቂ ኡመድ ኡኩሪ ለግብፁ አል ኢትሃድ አሌክሳንድሪያ መፈረሙነረ መዘገባችን የሚታወስ ሲሆን ለሶስት አመት 500 ሺህ ዶላር የሚያስገኘው አዲሱ ውል ከኢትዮያዊያን ከፍተኛ ተከፋይ ተጫዋቾች ቀዳሚው ያደርገዋል ተብሏል። ኡመድ ከቀድሞ ቡድኑ መከላከያ ቅዱስ ጊዮርጊስን የተቀላቀለው በ 2004 ክረምት ነበር። በ 2006 የውድድር አመት በ 20 ጨዋታ 14 ግቦችን በማስቆጠር የከፍተኛ ግብ አግቢነቱን እየመራ ይገኛል። ተጫዋቹ ከክለቡ ቅዱስ ጊዮርጊስ መለየቱ ያሳዘነው መሆኑን የተናገረ ሲሆን የማንኛውም እግር ኳስ ተጫዋች ህልም እራሱን ፕሮፌሽል ሆኖ ማየት በመሆኑ ውሳኔውን መወሰኑን ተናግሯል፡፡ ተጫዋቹ በክለቡ ህክምና ምርመራ ጨርሶ ውሉን ተፈራርሟል፡፡
Posted on: Wed, 21 May 2014 10:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015