WORDs OF "WISDOM": "በቪላ ውስጥ የሚኖር ሰው - TopicsExpress



          

WORDs OF "WISDOM": "በቪላ ውስጥ የሚኖር ሰው በጎጆ ከሚኖር ሰው የሰለጠነ ነው፣ እንዲሁም አንድ ሰው ፓስታ የሚመገብ ከሆነ እንጀራና ወጥ ከሚበላው ሰው የበለጠ የሰለጠነ ነው።"Fabienne Le Houerou, CNRS-IREMAN (1999), avec le president erhreen isaias afewerki pp 26-29. ፓፓፓ........መቼም በአፍሪካ ኣህጉር እንደ ኤርትራ መሪዎች በፈረንጅ ቅኝ አገዛዝ ስር በመኖራቸው የሚኮራ ያለ ኣይመስለኝም ። እንደ መሪዎቹ ነው ያልኩት፣ ሕዝቦች ኣላልኩም።
Posted on: Mon, 08 Jul 2013 16:39:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015