Wedad Ethiopia የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) - TopicsExpress



          

Wedad Ethiopia የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) ያለ እንቅልፍ ያሳለፉበት ምሽት Posted By: Abi Bekr የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) በአንድ ወቅት እንቅልፍ ሳይዛቸው ሲገላበቱ አደሩ። ሚስታቸውም:- “የአላህ መልዕክተኛ ሆይ! ለምን አይተኙም?” አለቻቸው። “አንዲት የተምር ፍሬ መንገድ ላይ ወድቃ አገኘሁ። እንዳትባክን በመስጋቴም አንስቼ ተመገብካት። አሁን ግን ምናልባት የሶደቃ ተምር ትሆን ይሆን የሚል ስጋት አደረብኝ። በማለት እንቅልፍ የነሳቸውን ጉዳይ ገለፁላት። ነብዩ ሙሐመድ (ሰ.ዐ.ወ) ስጦታ እንጂ “ሶደቃ” እና “ዘካ” አይቀበሉም። አንዲት የወደቀች ፍሬ ከሰደቃ ልትሆን ትችላለች በሚል ግምት ድፍን ሌሊት ያለ እንቅልፍ አሳለፉ። ለመሆኑ እኛ ዘውትር ስለምንመገበው ምግብ ምንች ተጨንቀን እናውቃለን? “ሐላል” የሆን የሥራ መስክ ላይ እንገኛለን? ከማጭበርበር፥ ከጉቦኝነት፥ ከወለድ፣ ከስርቆት ራሳችንን አቅበናልን? እኛንስ ወላሂ አላህ ይጠብቀን!!
Posted on: Tue, 25 Jun 2013 15:55:41 +0000

Trending Topics



i antara soalan
Maderia Park ,park Actually called Smugglers Cove Park ! Sunshine

Recently Viewed Topics




© 2015