#banning_of_hijab_is_not_secularism መንግስት - TopicsExpress



          

#banning_of_hijab_is_not_secularism መንግስት በሃይማኖት ላይ ህግ ሊያወጣ ኣይችልም ሃይማኖት የራሱ የሆነ የተፈጥሮ ህግ ኣለው ህገ_መንግስቱም ያጸደቀለት ። ህገ_መንግስቱ ይከበር ህገ_መንግስቱን በመናድ ዘጎችን ማወዛገብ ይቁም በሰኪዩላሪዝም ሽፋን የሚፋጸመው የሂጃብ ገፈፋ ባስቸኳይ ይቁም!!
Posted on: Thu, 27 Nov 2014 09:39:46 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015