ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ This is the powerful - TopicsExpress



          

ህሊና አንዳርጋቸው ጽጌ This is the powerful politically matured speech of OUR HERO H.E Ato Andargachew even in their torture room.. ...እኔ አሁን ከራሴጋር ታርቄ ሰላም አግኝቻለሁ፣ እውነቴን ነው የምልህ ለኔ እንደመባረክ ነው የተቀበልኩት፣ እኔ አሁን ምንም የሚያስቸኩለኝ ነገር የለም፣ ጥሩ እረፍት ማድረግ እፈልጋለሁ፣ በጣም በጣም ደክሞኛል፤የምችለውን ሁሉ አድሬያለሁ(I am really really exhausted) ፣ እውነቴን ነው የምልህ ተረጋግቼ ያለሁበት ሁኔታ ነው ያለው፣ ምንም አይነት ጥላቻ በውስጤ የለም፣ ምንም አይነት ብስጭት የለኝም፣ በልቤ ምንም አይነት ተሰፋ መቁረጥ የለም( No Despair in my heart )፣ በቃ የመጨረሻ እርጋታና እረፍት ውስጥ ነው ያለሁት... H.E Ato Andargachew Tsigie /freedom fighter and LIBERATOR/ #አብቢንህሊናአንዳርጋቸውጽጌ
Posted on: Sun, 13 Jul 2014 08:06:49 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015