መምህር ግርማ በስዊዝ ያቀዱት - TopicsExpress



          

መምህር ግርማ በስዊዝ ያቀዱት ፕሮግራም፣ በስዊዝ ፖሊሶች እንዲቆም ተደረገ • ምክንያቱ ከተፈቀደው በላይ ሰው መጥቷል የሚል ነው በአዲስ አበባ ፣ በማጥመቅ ተግባራቸው የሚታወቁት መምህር ግርማ ወንድሙ ፣ አውሮፓ ተጉዘው ነበር፣ እነሆም በዚህ ሰሞን በስዊትዘርላንድ ፣ ዙሪክ ከተማ በተዘጋጀላቸው ቦታ የማጥመቅና የፈውስ ተግባር ለመፈጸም ተሰናዱ። አዘጋጆቹ ከ 500-700 ሰው ይመጣል ብለው የገመቱ ቢሆን፣ ከ3ሺ የማያንስ ሰው ከተለያዩ የአውሮፓ ከተሞች በመምጣቱ ፣ የዙሪክ ፖሊስ ፕሮግራሙን ማገዱ አስታውቋል። ቦታውና ስፍራው ከሚይዘው በላይ ሰው መምጣቱ ለደህንነት አስጊ ነው የሚለው የዙሪክ ፖሊስ፣ ውስጥ ካለው በላይ ውጭ ሆኖ የሚጠብቀው ይበዛል። ይህን ሁሉ ሰው በጠባብ ቦታ ማስተናገድ ስለሚከብድ ድርጊቱን ለማስቆም ወስኛለሁ ማለቱን የከተማው ጋዜጣ ፣ በምስል አስደግፎ ዘግቧል። Swiss Police stopped the healing event of an Ethiopian priest. Organizers said, they didnt expect the crowd, which consists of Ethiopians and Eritreans from all over Europe. Zurich City police media Chief Marco Cortesi told reporters “Security and safety of the visitors was no more guaranteed the organizers had announced 300 and 700 visitors but ultimately there were around 2500 in the complex and also 2000 to 3000 were waiting outside.” Since the security was no more ensured, the police has to intervene for the safety of the visitors. Memhir Girma is known in Ethiopia for his healing events using Tsebel (holy water). Some people still doubt he is truly heal patients and he is also in feud with the Eth. Orthodox Church officials. Share, Comment and like it. Lot’s of thanks.
Posted on: Fri, 12 Sep 2014 13:00:00 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015