መንግሥት እራሱ በእራሱ ህገ መንግሥት - TopicsExpress



          

መንግሥት እራሱ በእራሱ ህገ መንግሥት ነው ብሎ ባረቀቀው መንግሥት በሀይማኖት ጣልቃ አይገባም ሃይማኖትም እንዲሁ/The state shall not interfere in religious masters and religion shall not interfere in state affairs(አንቀጽ 11፥3) ያለውን የእራሱን ህግ ሳይቀር በመጣስ የማምለክ ነጻነታችንን ገፎ በበሬ ወለድ ምክንያት አክራሪ ይለናል። yibeltalethiopia.blogspot.no/2014/04/blog-post.html
Posted on: Wed, 02 Apr 2014 07:01:25 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015