ሰሞኑን አወዛጋቢውን የአዲስ አበባ እና - TopicsExpress



          

ሰሞኑን አወዛጋቢውን የአዲስ አበባ እና የኦሮሚያ ልዩ ዞን የተቀናጀ ማስተር ፕላን በተቃወሙ ዜጎች ላይ የፀጥታ ሀይሎች የወሰዱትን እርምጃ በመቃወም በዋሺንግተን ዲሲ የኦሮሚያ ተወላጆች እና ሌሎች በኢትዮጵያ ኤምባሲ ደጅ ላይ በትናንትናው እለት ሰላማዊ ሰልፍ አካሂደዋል። | EthioTube @ the Scene - Oromo Community of Washington DC protest at Ethiopian Embassy against recent killings - May 06, 2014 Click Here To Watch | ለማየት እዚህ ይጫኑ፦ ethiotube.net/video/30786
Posted on: Wed, 07 May 2014 07:00:22 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015