ሰሞኑን ግብፅ ስለሕዳሴው ግድብ መረጃ - TopicsExpress



          

ሰሞኑን ግብፅ ስለሕዳሴው ግድብ መረጃ የሚያቀርብላትን ሳተላይት ማምጠቋን በመተቸቴ የተነሳ በግብፅ አሌክሳንደሪያ የሚኖር አንድ ግብፃዊ እንዲህ ሲል አስፈራራኝ፡፡ “You and ur dam will be crushed .... Dont talk about egypt keep it for urself or all of ur country will regret this...keep being a friend with egypt or we will be doomed.” ይሄው ቢሮዬ ቁጭ ብዬ እያልኩ ነው፡፡ መንዜ መሆኔን ለዚህ ግብፃዊ ማን ይንገርልኝ እባካችሁ፡፡ በዜናው አስተያየት መስጫ ሳጥን ውስጥ ያገኙታል፡፡ እርስዎም ገብተው አንድ ይበሉ፡፡
Posted on: Thu, 24 Apr 2014 07:10:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015