ሶስት ነገሮችህን ጠብቃቸው * እናትህን * - TopicsExpress



          

ሶስት ነገሮችህን ጠብቃቸው * እናትህን * አገርህን * አይንህን ሶስቱን ነገሮችን ከአንተ አርቃቸው * ወሬ በጆሮ የሚገባ ብትን በርበሬ * ቅናት ውሃ የማያጠፋው እሳት * አሉባልታ ወደር የሌለው በሽታ ሶስቱን ነገሮች ደሞ ባንተ ውስጥ አኑራቸው * ቸርነትን * ደግነትን * አስተዋይነትን GOOD MORNING!!!
Posted on: Sun, 18 Aug 2013 03:37:54 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015