በአዲስ አበባ በርካታ ሙስሊሞች - TopicsExpress



          

በአዲስ አበባ በርካታ ሙስሊሞች በፌደራል ፖሊሶች እየታፈሱ ነው ====================================== በጦር ኃይሎች፣ ቤትል ጎጃም በረንዳና መሳለሚያ ከመስጊደ የወጡ ሙስሊሞች ታፍሰዋል፡፡ በተለያዩ የአዲስ አበባ አካባቢዎች በርከት ያሉ ፌደራል ፖሊሶች ይታያሉ፤ ከለሊቱ 5 ሰዓት ጀምሮ በኪናዎች ላይ ከባድ ፍተሻ እየተደረገባቸው ነው፡፡ የሙስሊሙን የመብት እንቅስቃሴ የሚመራው ድምፃችን ይሰማ የተባለው የሶሻል ሚዲያ ግሩፕ ከቤተመንግስት በቅርብ ርቀት በሚገኘው ተውፊቅ መስጊድ ሙስሊሙ ህብረተሰብ ብሶቱን እንዲያሰማ ጥሪ ማስተላለፉ አይዘነጋም፡፡
Posted on: Thu, 01 Aug 2013 22:49:31 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015