በአዲስ አበባ ከተማ ድንገተኛ ፍተሻ - TopicsExpress



          

በአዲስ አበባ ከተማ ድንገተኛ ፍተሻ እየተደረገ እንደሆነ ታወቀ፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ እየተደረገ እንደሆነ እና አካባቢዎች በፌደራል ፖሊስ እንደተወረሩ የ FOH” ምንጮች ገልጹ፡ በአሁኑ ሰአት የፌደራል ፖሊስ በልደታ ክፍለ ከተማ ልዩ ስሙ ጎማ ቁጠባ በሚባለው ቦታ ድንግተኛ ፍተሻ በማድረግ ላይ እንደሆን የ ”FOH” ምንጮች አክለው የገለጹ ሲሆን አካባቢው ላይ ያገኙትን ሰው የቀበሌ መታወቂያ በመጠየቅ ላይ እንደሆኑ ታውቋል፡፡ በትላንትው እለት በፈንሳይ ለጋሲዮን አካባቢ ድንገተኛ ፍተሻ መካሄዱን መዘገባችን ይታወሳል፡፡ ድል ፍትህ ለተጠማው የኢትዮጵያሙስሊም!!! ============================ በኢትዮጵያ ሙስሊሞች ወቅታዊ ሰላማዊ ትግልን ለ24 ሰአት በመከታተል የሚዘግበውን ፔጅ ላይክ ያድርጉ::==> https://m.facebook/freeourhero
Posted on: Mon, 22 Jul 2013 19:58:06 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015