በኢትዮጵያ ውስጥ የሀይማኖት መንግስት - TopicsExpress



          

በኢትዮጵያ ውስጥ የሀይማኖት መንግስት የለም፤ በኢትዮጵያ ያለው መንግስት የክርስትያን አይደለም፤የሙስሊምም አይደለም፤ የሀይማኖት መንግስት እንዲኖርም አንፈልግም ፤ያለው መንግስት የ ኢትዮጵያ ህዝብ መንግስት ነው ፡፡ እኔ በግሌ ሀይማኖታዊ መንግስት በኢትዮጵያ እንዲኖር አልፈልግም ፤አጥብቄ እቃወማሎሁ፡፡ እናንተስ?? ሳባዊ ደሳለኝ
Posted on: Sun, 14 Jul 2013 09:01:04 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015