በኢትዮጵያ ያለው የትግሬ ገዢ - TopicsExpress



          

በኢትዮጵያ ያለው የትግሬ ገዢ ክፍል አማራ ብሄር ላይ ጥላቻ እንዳለው ብዙዎች ይስማሙበታል::በክልሉ የሚገኙ ሴቶች በማንናውም አይነት በሽታ ተይዘው በአቅራቢያቸው ወደ ሚገኘው ጤና ጣቢያ ሲሄዱ በተግዋዳኝ እንዳይወልዱ የሚያደርግ መርፌ እንደሚወጉዋቸው : የክልሉ ነዋሪዎች እየተናገሩ ነው:: ምክኒያቱም አማራ የተባለው ብሄር እንዲጠፋ ስለሚፈለግ::የአማራ ነገስታትን ሃውልትና ቅርስ ማጥፋት እንዲሁም ማፍረስ አልበቃ ብሏቸው አሁን ደግሞ የዘር ማጥፋት ዘመቻ ላይ ናቸው::የተንኮል እቅዳቸው ማብቂያ የለውም:: አማራ ሆይ ንቃ!!
Posted on: Mon, 12 Aug 2013 21:30:27 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015