==== ***በእጅ አዙር ሰሃባዎችን መዝለፍ - TopicsExpress



          

==== ***በእጅ አዙር ሰሃባዎችን መዝለፍ ተጀምሩአል*** ለዛውም "በሙስሊም" አመራሮች:: የሙስሊሙን ዑማ/ትውልድ ከምድረ ኢትዮዽያ ለማጥፋት, ከመለኮታዊ መመሪያ ጋር ለማቆራረጥ በጥላቻ ተሞልታ ሙሲሊሙን ከማህበራዊ ከኢኮኖሚያዊ ወዘተ ጉዳዮች አግልላ ማንነትን በዛቻና በአጎብዳጅነት ስሜት ውሰጥ በመክተት ማንነትን ለመነጠቅና ለመግፈፍ አልማ(ሙስሊም አመራሮች ሙስሊም እንደሆኑ ጭምር እንዳይታወቅባችው የሚጥሩ እና ሌላውን ወገናችውን ያለምንም ርህራሄ የነቀፉበት ለማሸማቀቅ ለማስፈራራት የተሽቀዳደሙበት...) ለምሁራን የወያኔ የድርጅት አባላት ተብሎ የተዘጋጀችው "አዲስ ራዕይ" መጽሄት የሰምንgna አጀንዳዎችን አጭቃ በውይይት ሰበብ ጠንካራ የመብት ታጋዮችን ነጥሎ መምቺያ ስልት ሆና ከሌላ ጊዜ በተለየ መልኩ /befit bedinu tenkara yemibal hasab lemetet eji bianesa yemisegu bemehonachew yisetu neber. Ahun degimo netilo lememchanet begid yikosekusalu/ "ለውይይት" በቅታ ነበር:: ነበረr ባይሰበር:: ወያኔ የድርጅቱን ህልውና መሰረተt በሌለው የአሸዋ ክምር ላይ መስርቶና አለgnን የሚለውን "አባል" በተለያየ መልኩ አሽመድምዶ የሀገሪቱን የወደፊት ዕጣ ፈንታ ጥያቄ ውስጥ ከቶታል::በዚህ ምክንያት ህዝቡ ይሁንታውን እየነፈገው ይገናል::ዕድገት ሰላም ዴሞክራሲ የእምነት ነጻነት የሚባሉ ወሳኝ ጉዳዮች እንደ ቀልድ እንዲደፈጠጡ በመደረግ ላይ ነው:: ከዚህ ጋር በተያያዘ አንድ ነጥብ ለማሳያነት እናንሳ:: @በአገባደድነው ሳምንት የወያኔ ልሳን በሆነችው አዲስ ራዕይ መጽሄት ላይ "ውይይት በተካሄደ ጊዜ ተልዕኮ የተሰጣቸው አመራሮች /የደረሰን መረጃ እንደሚያመለክተው ማለት ነው/ ግልጽ የጥላቻ ስራ ሙስሊሙ በብዛት በሚኖርባቸው አካባቢዎች ጭምር መቀጠሉ ሀገራዊ ሴራውን ፍንትው አድርጎ ያረጋግጥልናል::ለምሳሌ በስልጤ ዞን ምዕራብ አዘርነት በርበሬ ወረዳ "አፍሪካ ቲቪ ስለሰሃባዎች ስለሚያስተምር"; bezihu zone በሳንኩራ ወረዳ ደግሞ "በአሸባሪነት የተፈረጁ ግለሰቦች ስለዲን ትምህርት ስለሚያስተምሩ አፍሪካ ቲቪ የአሸባሪዎች ነው" ብለው ዲስኩራቸውን አቅርበዋል:: ሙስሊሞችንም አስፈራርተዋል:: እንግዲህ ከአንድ የወያኔ ውሃ መቀዳት ማለት ይሉሃል ይህ ነው:: እነደሚባለው እስልምናን በቀጥታ ከመናገር ይልቅ(ለጊዜው malet naw) ulemawochin daewochin keff sil Sehabawochin "muslim" ameraroch mankuwashesh endeketelu naw. Muslim bet teweldewina adgew sherian wed igna indiders yaderegutin sehabawoch "ashebariwoch nachew" wedmalet metegatachew #yemechereshawin yegif betir lemasaref kelelaw bebelete defa kena eyalu mehonachewin yasayal. Benezih yeweyane buchilawoc mikiniyat ke Allah yehone belae/fetena endayametubin ena inditaremu lemadreg zemed azmadoch ena yagebanal yeminil begara meftihe inabijilet. Allah melkamun yaseman!
Posted on: Tue, 03 Sep 2013 17:01:23 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015