ብራቮ #አበባ ምርጥ ልጅ እንኳን ደስ - TopicsExpress



          

ብራቮ #አበባ ምርጥ ልጅ እንኳን ደስ አለሽ ። በነገራችን ላይ አበባ በአካል ከማውቃቸው ምርጥና ተጫዋች ራጮች አንድዋ ነች፣፣ እንደስዋ በዚህ #ቀሽም አትሌቲክስ ፈዴሬሽ በደል እየደረሳቸው ዜግነታቸው የሚቀይሩ #አትሌቶች ተበራክተዋል፣፣፣ ይሀው የዚህ #ቀሽም ፌዴሬሽን ውጤት በተግባር አየነው፣፣ ቪቫ አበባ አረጋዊ ። #ሳባዊ #ደሳለኝ
Posted on: Thu, 15 Aug 2013 17:37:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015