ታሪክን የኅሊት አበበ ቢቂላ ጣሊያን ሮማ - TopicsExpress



          

ታሪክን የኅሊት አበበ ቢቂላ ጣሊያን ሮማ ውስጥ ባለው stadio olimpico ውስጥ በባዶ እግሩ ማራቶን ያሸነፈ ጊዜ... አንድ የተሸነፈ ሯጭ "ለምን በባዶ እግሩ እንዲሮጥ ፈቀዳችሁለት?" "እሱ እኮ ያሸነፈው ሸክም ስለቀለለት ነው" ብሎ ክስ በማቅረብ ዳኞቹን ሲጠይቃቸው ጊዜ ምን ብለው መለሱለት መሰላችሁ? . . . . . . "አንተም ሸክም እንዲቅልልህ ከፈለግህ ለምን ራቁትህን ሮጠህ አታሸንፍም ነበር?"
Posted on: Sat, 28 Sep 2013 17:30:34 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015