ነጋዴው መንግስታችን - TopicsExpress



          

ነጋዴው መንግስታችን ስንታዘበው.... የመንግስት የልማት ድርጅቶችን ወደ ግል እኒዲያዞር በአዋጅ መብት ተሰጥቶት የተቋቋመው የፕራይቪታይዜሺን ኤጀንሲ ወደ ግል እንዲዞሩ ለጨረታ ያወጣቸውን ድርጅቶች መልሶ የመንግስት ኩባንያዎች በከፍተኛ የጨረታ ዋጋ በማቅረብ እየገዙ ያሉበት ሁኔታ ነው ያለው:: በቅርቡ እንኳን የባሌ እርሻ የቦሌ ማተሚያ ድርጅቶችን መንግስታችን እራሱ ገዝቷቸዋል ... ከ Reporter ዘገባ እንደታዝብነው !!!
Posted on: Thu, 27 Jun 2013 18:09:20 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015