አሁን አሁን "ተቀናቃኝነት" የሚባለዉ - TopicsExpress



          

አሁን አሁን "ተቀናቃኝነት" የሚባለዉ ነገር በደንብ ይገባኝ ጀምሯል:: የቶትንሀምም ሆነ የአርስናል ደጋፊዎች ተቀናቃኛቸዉ በየትኛዉም የውድድር ቦታ ሲነግስ ማየት አይፈልጉም የሲቲም የዩናይትም የባርሳም የማድሪድም ተመሳሳይ ነዉ በመላዉ አለም ያለና የተለመደ ነገር ነዉና.. ወደ እኛ ስንመጣ ደግሞ ጊዮርጊስና ቡና .... የቡና ደጋፊዎች የሳንጅዬን በአፍሪካ መድረክ መንገስን ፈፅሞ አይዋጥላቸዉም ማየትም አይፈልጉም.. ግን በእኛ ሀገር ደረጃ እንደዚህ መሆን አልነበረበትም ገና ኯሷ ባላደገባት ሀገር...ግን የቅዱስ ጊዮርጊስ ዉጤታማ መሆን ለዚች ሀገርና በአፍሪካ መድረክ መሳተፍ ብርቅ ለሆነባቸዉ ለእንደነ ቡና አይነት ክለቦች ጠቀሜታ ያስገኛል የተሳታፊያችን ክለቦች ቁጥር ይጨምራልና ነዉ... ወደ ዉስጥ ለመግባት የሁዋላ በር ለሚያስፈልጋቸዉ ክለቦች የሳንጄዬን ዉጤታማነት ወደዱም ጠሉም መመኘት አለባቸዉ ስጦታዉን የሚያመጣላቸዉና የሁዋላዉን በር ሊያስከፍትላቸዉ የሚችለዉ ሳንጅዬና ሳንጄዬ ብቻ ነዉና አለበለዚያ ናፍቆሽ ይቀራል ሳንጃዉ አበባ ያብባል ገና ...ግን አንድ ነገር ይቆጨኛል..ምን መሰላችሁ ቡና amna በአፍሪካ ሻምፒዮን ስሊግ ተሳትፈዉ ከአልአሊ ጋር ሲጫወቱ ስታዲየም ተገኝተን የደገፍናቸዉና ተሸንፈዉ ከዉድድሩ ሲወጡ ያዘንንበት ቀን አሁን ይቆጨኛል መሳቅና መደሰት የነበረብኝን ግዜ በከንቱ ስላሳለፍኩት... አሁን ሱዳን ናቸዉ የአባይ ግድብ ምክንያት በማድረግ በተዘጋጀ ውድድር ላይ ለመሳተፍ...ካሸነፍን ይህንን ያህል ዶላር እናገኛለን ብለዉ ዝተዉ ሄዱ የመጀመሪያዉን ጨዋታ ሲሸነፋ የአጥቂ ችግር ነበረብን ብለዉ የተለመደችዉን ቄንጠኛ ሰበባቸዉን ለምስኪኑ ደጋፊያቸዉ አስዋጡት እኔ ደግሞ የምር ሳኩኝ hahahaha አሁን ተነቃቅተን የለ
Posted on: Tue, 23 Jul 2013 16:22:04 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015