አል- ተሕሪም፤ (የማውገዝ - TopicsExpress



          

አል- ተሕሪም፤ (የማውገዝ ምዕራፍ) 66:1 አንተ ነቢዩ ሆይ አላህ ለአንተ የፈቀደልህን ነገር ሚስቶችህን ማስወደድን የምትፈልግ ስትሆን (ባንተ ላይ) ለምን እርም ታደርጋለህ፤ አላህመጅግ መሐሪ አዛኝ ነው። O Prophet, why do you prohibit [yourself from] what Allah has made lawful for you, seeking the approval of your wives? And Allah is Forgiving and Merciful. 66:2 አላህ ለናንተ የመሐሎቻችሁን መፍቻ ደነገገላችሁ፤ አላህም ረዳታችሁ ነው፤ እርሱም ዐዋቂው ጥበበኛው ነው። Allah has already ordained for you [Muslims] the dissolution of your oaths. And Allah is your protector, and He is the Knowing, the Wise. 66:3 ነቢዩ ከሚስቶቹ ወደ አንዷ ወሬን በመሠጠረ ጊዜ (አስታውስ) እርሱንም በነገረችና አላህ እርሱን (ማውራትዋን) ባሳወቀው ጊዜ ከፊሉን አስታወቀ ከፊሉንም ተወ፤ በርሱም ባወራትጊዘ ይህን ማን ነገረህ? አለች፤ ዐዋቂው ውስጠ አዋቂው ነገረኝ አላት፤ And [remember] when the Prophet confided to one of his wives a statement; and when she informed [another] of it and Allah showed it to him, he made known part of it and ignored a part. And when he informed her about it, she said, Who told you this? He said, I was informed by the Knowing, the Acquainted. 66:4 ወደ አላህ ብትመለሱ ልቦቻችሁ በእርግጥ ተዘንብለዋልና (ትስሰማላችሁ )፤ በርሱም ላይ ብትረዳዱ አላህ እረዳቱ ነው፤ ጂብሪልም ከምእምናንም መልካሙ ከዚህም በኋላ መላ እክቱ ረዳቱ ናቸው። If you two [wives] repent to Allah , [it is best], for your hearts have deviated. But if you cooperate against him - then indeed Allah is his protector, and Gabriel and the righteous of the believers and the angels, moreover, are [his] assistants. 66:5 (መላችሁንም) ቢፈታችሁ ከናንተ የበለጡ ሚስቶችን እስላሞች፣ አማኞች፣ ታዛዦች፣ ተጸጻቾች(ለአላህ) ተገዢዎች ጾመኛዎች ፈቶች ደናግልም የሆኑትን ጌታው ሊለውጠው ይከጀላል። Perhaps his Lord, if he divorced you [all], would substitute for him wives better than you - submitting [to Allah ], believing, devoutly obedient, repentant, worshipping, and traveling - [ones] previously married and virgins. 66:6 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ነፍሶቻችሁንና በተሰቦቻችሁን መቀጣጠያዋ ሰዎችን ደንጊያዎች ከሆነች እሳት ጠብቁ፤ በርሷላይ ጨካኞች፣ ኀይለኞች የሆኑ መላእክት አሉ፤ አላህን ያዘዛቸውን ነገር (በመጣስ) አያምጡም፤ የሚታዘዙትን ሁኡ ይሠራሉ። O you who have believed, protect yourselves and your families from a Fire whose fuel is people and stones, over which are [appointed] angels, harsh and severe; they do not disobey Allah in what He commands them but do what they are commanded. 66:7 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ዛሬ አታመካኙ፤ የምትመነዱት ያንን ትሠሩት የነበራችሁትን ብቻ ነው (ይባባላሉ)። O you who have disbelieved, make no excuses that Day. You will only be recompensed for what you used to do. 66:8 እላንተ ያመናችሁ ሆይ! ንጹሕ የሆነችን ጸጸት በመጸጸት ወደ አላህ ተመለሱ፤ ጌታችሁ ከናንተ ኀጢአቶቻችሁን ሊሠርይላችሁ፣ከስሮቻቸው ወንዞች የሚፈሱባቸውንም ገነቶች ሊያስገባችሁ ይከጅላልና፤ አላህ ነቢዩን እነዚያንም ከርሱ ጋር ያመኑትንበማያሳፍርበት ቀን ብርሃናቸው በፊቶቻቸውና በቀኞቻቸው የሚሮጥ ሲሆን ጌታችን ሆ! ብርሀናችንን ሙላልን፤ ለኛ ምሕረትም አድርግልን፤ አንተ ቤገሩ ሁሉ ቻይ ነህና ይላሉ። O you who have believed, repent to Allah with sincere repentance. Perhaps your Lord will remove from you your misdeeds and admit you into gardens beneath which rivers flow [on] the Day when Allah will not disgrace the Prophet and those who believed with him. Their light will proceed before them and on their right; they will say, Our Lord, perfect for us our light and forgive us. Indeed, You are over all things competent. 66:9 አንተ ነቢዩ ሆይ! ከሐዲዎችንና መናፍቃንን ታገል በነሱም ላይ በርታ፤ መኖርያቸውም ገሀነም ናት ምን ምን ትከፋም መመለሻ! O Prophet, strive against the disbelievers and the hypocrites and be harsh upon them. And their refuge is Hell, and wretched is the destination. 66:10 አላህ ለነዚያ ለካዱትሰዎች የኑሕን ሴትና የሎጥን ሴት ምሳሌ አደረገ፤ ከባሮችችን ከሆኑ ሁለት መልካም ባሪያዎች ሥር ነበሩ፤ ከዱዋቸውም፤ ከአልህም (ቅጣት ኑሕና ሎጥ) ከሚስቶቻቸው ምንም አልገፈተሩላቸውም፤ ከገቢዎቹም ጋር እሳትን ግቡ ተባሉ። Allah presents an example of those who disbelieved: the wife of Noah and the wife of Lot. They were under two of Our righteous servants but betrayed them, so those prophets did not avail them from Allah at all, and it was said, Enter the Fire with those who enter. 66:11 ለነዚያ ለአመኑትም የፈርዖንን ሴት አላህ ምስል አዴገ፤ ጌታዬ ሆይ! አንተ ዘንድ በገነት ውስጥ ለኔ ቤትን ግንባልኝ፤ ከፈርዖንና ከሥራውም አድነኝ፤ ከበደለኞቹ ሕዝቦች አድነኝ ባእች ጊዜ። And Allah presents an example of those who believed: the wife of Pharaoh, when she said, My Lord, build for me near You a house in Paradise and save me from Pharaoh and his deeds and save me from the wrongdoing people. 66:12 የዒምራንን ልጅ መርየምንም ያቺን ብልቷን የጠበቀችውን (ምሳሌ አደረገ)፤ በርሱም ውስጥ ከመንፈሳችን ነፍፋን እጌታዋ ቃላትና በመጽሐፍቱም አረጋገጠች፤ ከታዛዦቹም ነበረች። And [the example of] Mary, the daughter of Imran, who guarded her chastity, so We blew into [her garment] through Our angel, and she believed in the words of her Lord and His scriptures and was of the devoutly obedient.
Posted on: Fri, 21 Mar 2014 18:05:01 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015