አል ሲሲ ውሃ የመኖር እና የመሞት ጉዳይ - TopicsExpress



          

አል ሲሲ ውሃ የመኖር እና የመሞት ጉዳይ ነው የኢትዮጲያን ግድብ ቀውስ መፍታት የግድ ነው ብለዋል። ለእኛም የህዳሴው ግድብ ጉዳይ የመኖር እና የመሞት ጉዳይ መሆኑን ለአል ሲሲ ማን በነገራቸው።ስለዘህ እኔም ለዚህ ሰውዩ እንዲ ብየዋለሁ Grand renaissance dam is also a life or death issue for Ethiopia too.using Nile equitably is the only choice for all of us !!! አሸናፊ ነን
Posted on: Wed, 07 May 2014 10:17:07 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015