አንድ የሶማሊያ ዜጋ ወደ አሜሪካ - TopicsExpress



          

አንድ የሶማሊያ ዜጋ ወደ አሜሪካ ይሄዳል፡፡ በአሜሪካም የመኖሪያ ፈቃድ ተሰጠው፡፡ በዚህም እጅግ ደስተኛ ነበር ፡ ፡ በመሆኑም መንገድ ላይ በመዘዋወር አሜሪካውያንን ማመስገን ይፈልጋል፡፡ በመጀመሪያ ያገኘውን ሰውም እንዲህ አለው፡፡ ሰላም የሰፈነባት አገራችሁ መጥቼ እንድኖር ስለፈቀድህልኝ አሜሪካውያንን ላመሰግናችሁ እፈልጋለሁ አለ፡፡ ሰውዬውም እኔ አሜካዊ አይደለሁም፤ የመጣሁት ከፖላንድ ነው ብሎ አልፎ ሄደ::ሶማሊያዊው ምስጋናውን ለማቅረብ ሌላ ሰው ጠብቆ አሜሪካ እንድኖርና እንድሰራ ስለፈቀዳችሁልኝ በጣም አመሰግናለሁ፡፡ ጥሩ ሰዎች ናችሁ ሲለው ይኼኛውም እኔ የመጣሁት ከሜክሲኮ ነው፤ አሜሪካዊ አይደለሁም አለው፡፡ ሦስተኛ ሰው ሲያገኝም ተመሳሳይ ጥያቄ አንስቶ ሊያመሰግነው ሲሞክር እኔ አሜሪካዊ አይደለሁም፤ እንዳንተው ወደዚህ የመጣሁ ኢትዮጵያ ነኝ ይለዋል፡፡ በዚህ ጊዜ ሶማሊያዊው ተገርሞ እንዴ በአሜሪካ ምድር አሜሪካውያንን የት ማግኘት ይቻላል ? የት ነው ያሉት ? ብሎ ሲጠይቅ ኢትዮጵያዊው እነሱ ሥራ ላይ ናቸው፤ እኛ ነን የምንዞረው ብሎ መለሰለት : : :D Mnn Temarachu. ?
Posted on: Fri, 08 Nov 2013 13:56:35 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015