አኩሪ አተር የጡት ካንሰር የመያዝ እድልን በሴቶች የሚጨምር፣ የአእምሮ ጉዳት የሚያደርስ፣ እድገት የሚቆጣጠረው የታይሮይድ እጢ ላይ ጉዳት የሚያስከትል እና በህፃናት ላይ የፆታዊ መዛባትን የሚያመጣ ነው፡፡ ስጋታቸውን የአኩሪ አተር መርዛማ ተፅእኖዎችን የሚያስረዱ 28 ጥናቶችን ማስጠንቀቅያ በውስጥ ደብዳቤ ለባለስልጣኑ ሰጥተዋል፡፡ እነዚህ ጥናቶች ያተኮሩበት አኩሪ አተር የያዘው አይዞፍሌቮን (isoflavones) የተባለ ኬሚካል ሲሆን ይህ ኬሚካል በሴቶች የሚገኘው ኦስትሮጅን (oestrogen) ሆርሞን ጋር አንድ አይነት ጠባይ ያለው ነው፡፡ አኩሪ አተር ከየትኛውም የአትክልት ምግብ የበለጠ ግሉታሚክ አሲድ --glutamic acid ያለው ሲሆን ይህም አእምሮ ላይ ኤክሳቶቶክሲክ ተፅእኖን ይፈጥራል፡፡ የእንግሊዝ መንግስት በ2003 በምግቦች ወዘተ ያለው መርዛማነት ጥናቱ[3] መንግስት በፊቶስትሮጅንስ (phytoestrogens) እና ጤና መሃል ያለውን ዝምድና ይፋ ባደረገበት ግዜ በአኩሪ አተር የተሰራው -SACN- የተሰኘው የህፃናት ምግብ (ፎርሙላ) እንደሚያሳስብ ገልፅዋል፡፡ በተጨማሪም በአኩሪ አተር የተሰራ የህፃናት ምግብ ሌላ ምንም ተጨማሪ ወይም ልዩ ጥቅም እንደማያስገኝ ገልፅዋል፡፡ በተጨማሪም ኮሚቴው ህፃናትን እንዲህ ለኦስትሮጅን ማጋለጥ በሴቶች የወር አበባ ችግር በወንዶች የዘር ቁጥር (ስፐርም ካውንት) እንዲወርድ ያደርጋል ይላል፡፡ antiglobalconspiracy.blogspot/2013/06/blog-post_24.html#more
Posted on: Mon, 24 Jun 2013 17:15:49 +0000