አዲስ ሕንጻ፣ በሃይሉ፣ደጉ ደበበ፣ - TopicsExpress



          

አዲስ ሕንጻ፣ በሃይሉ፣ደጉ ደበበ፣ አበባው ቡጣቆ፣ አይናለም እና ምንያህል ተሾመ የፍጹም ቅጣት ምቶቹን ያስቆጠሩ ተጫዋቾች ሲሆኑ ብርሃኑ ቦጋለ ብቻ ስቷል።ግን ጀግናው በረኛችን ሲሳይ ባንጫ ሁለት ፍጹም ቅጣት በማዳኑ ቡድናችን በጠቅላላው 6ለ5 በሆነ ውጤት ማሸነፍ ችሏል። ብራቮ #TeamEthiopia!!
Posted on: Sat, 27 Jul 2013 16:18:22 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015