አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ውጥረት - TopicsExpress



          

አዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ውጥረት ነግሷል። Tension in Addis Abeba University #Ethiopia #Freeoromostudents #MinilikSalsawi ከጠዋት ጀምረን ሁኔታውን ለመከታተል እንደጀመርነው በአዲስ አበባ ዩንቨርስቲ ውስጥ የተቃውሞ አመጽ መታየት መጀመሩ እና ብግቢው ውጥረት መንገሱን እንዲሁም ተማሪዎች ግቢውን ለቀው እንዲወጡ እየተደረገ መሆኑን የአይን ምስክሮች ገልጸዋል።
Posted on: Thu, 01 May 2014 08:34:55 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015