አድሉ አስናን ይህን ያውቁ ኖሯል ? 1ኛ - TopicsExpress



          

አድሉ አስናን ይህን ያውቁ ኖሯል ? 1ኛ ሞባይል በማንኛውም መንገድ ከእጆ ሊወጣ አይገባም። ይህ ሊያጋጥሞት ይቺላል ። በሆነ መንገድ ላይ እየሄዱ ሳለ አንድ ፓሊስ;"ና!ተጠርጣሪ ነህ! " ይሎትና ወደ ፓሊስ ጣቢያ ይዞት ይሄዳል። ከዚያም ከባልደረቦቹ ጋር የዋክብዎታል: "አምጣ ሞባይልህ ይፈተሻል!" ይልና ባልደረባውን " በል መርምረው" ብለው ሞባይሎን ለመፈተሽ አሰመስሎ ይዞት ይሄዳል። ከተወሰነ ደቂቃ ቡሀላ:"በል እንካ አጣርተናል መሄድ ትችላለህ" ብለው ሞባይሎን ይመልስሎታል። በዚህ ወቅት ምን እንዳደረጉዎ ልንገሮዎ ? የቀፎዎን ሴሪያል ነምበር (Serial number) ሬጅስተር አድርገውና አንድ ሊያውቁት የማይችሉ ሶፈትዌር እርሶን በ 5 ወይም በ 15 ደቂቃ ውስጥ አክሰስ በሚያደርጉበት ሁኔታ ጭነው ነወ ሞባይሎዎን የሚመልስሎት ታዲያ ምን አለ SMS ዎ ፣ ድምፅዎ ፣ ፌስቡኮዎ; በእነሱ ቁጥጥር ውስጥ ይሆናል! በተጨማሪም ተንቀሳቃሽ ድርጊቶ/Active motion / እነርሱ ዘንድ ይሆናል። መያዝ ሲፈልጉ ከ 5—15 ደቂቃ ባለው ጊዜ ውስጥ ያገኙዎታል። ስለዚህ ይጠንቀቁ!!! 2ኛ,Chinaቀፎ "እና" /smadul/ ስማድል ቀፎ " በዋናነት ማለትም (Purpesly ) ለዚሁ አላማ ማለትም ተፈላጊ ግለሰቦችን በ "G P S" ቁጥጥር ስር ለማድረግ በታሳቢነት እንዲሰሩ ተደርገው ነው ወደ ሀገር ውስጥ (Import) የሚደረጉት በመሆኑም አነዚህን የሞባይል ቀፎዎች ባይጠቀሙ በምትካቸው (Iphone)ን ካልሆነም (high Quality) ከፍተኛ ጥራት ያላቸውን ቀፎዎች ይጠቀሙ። 3ኛ, በተራ ቁጥር "1" ላይ የተገለፀው ለኮምፒተርዎም የገለግላል። በመሆኑም ሞባይሎም ሆነ ኮምፒተርዎ ከእጆ ሊወጣ አይገባም ለቅርብ ጉደኛም ቢሆን። 4ኛ, (Ip address changes)የሚል የሶፈት ዌር Application (search)አድርገው በመጫን ይጠቀሙ። የምንጠቀምበትን (Ip address)ይቀይራል። ያለንበት አካባቢ ሊደረስበት አይቺልም።
Posted on: Sun, 29 Sep 2013 13:59:56 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015