ኢሳት ዜና፣ አንድነት ፓርቲ በመጪው - TopicsExpress



          

ኢሳት ዜና፣ አንድነት ፓርቲ በመጪው እሁድ ሀምሌ 7 በጎንደርና በደሴ ለሚያደርገው የሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳውን ቀጥሏል። ፓርቲው ወረቀቶችን በመበተንና በመኪና እየዞሩ ጥሪ ማስተላለፍን ቀጥሎበታል። የደሴ ከተማ ከንቲባ የሰላማዊ ሰልፉን ከልክያለሁ ቢልም እንኳ… የአንድነት ፓርቲ ብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ አቶ ዘካርያስ የማነብርሃን “ሰልፉን ከማድረግ የሚያግደን ነገር የለም” ብለዋል።
Posted on: Wed, 10 Jul 2013 21:08:05 +0000

Trending Topics



Japan expressed “strong concern” about the planned sale of

Recently Viewed Topics




© 2015