እስቲ ስለብሔራዊ ቡድናችን ስም ደሞ - TopicsExpress



          

እስቲ ስለብሔራዊ ቡድናችን ስም ደሞ እንቅደድ --------------------------------- እኔ ይሄ ዋልያዎቹ ሚሉት ነገር አይፀዳኝም . . . የሆነ የተሸናፊነት ፣ ሊጠፋ የቀረበ ፣ በዉስን ቦታ ብቻ ያለ ፣ ተሳዳጅ ታዳኝ እና ወዳቂ ምናም ነዉ የሚሰማኝ … ለምን ስሙ ራሱ እንደተቀየረ አይገባኝም(በምክንያት ብታስረዱኝ ደስተኛ ነኝ) . . . ሌላዉ እና የበፊት መጠሪያዉ ግን ጥቋቁሮቹ አንበሶች(The Black Lions) ነዉ . . . የሆነ ሲጠራ ራሱ በቃ አፍ ይሞላል - ሞገስ አለዉ . . . እና እንዴት ነዉ ለዚህም ሰላማዊ ሰልፍ እናድርግ እንዴ . . .ያዉ የህወሀት እጅ ስለሚነርበት . . . መቼም ከሱ ዉጪ የኢትዮጲያ ሞገስ የሚያስበረግገዉ ያለ አይመስለኝም . . . ምን ታስባላችሁ? . . . ለማንኛዉም እስቲ መልካሙን ሁሉ ለአንበሶቹ እንመኝላቸዉ አዲስ አመትን ባሸናፊነት መንፈስ መቀላቀል ደግ ነገር ነዉ . . . ድል ለጥቋቁሮቹ አንበሶች!!!
Posted on: Fri, 06 Sep 2013 19:58:52 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015