እግዚአብሔር እራሱ ተናገረን እኛም - TopicsExpress



          

እግዚአብሔር እራሱ ተናገረን እኛም አወቅነው ትንቢተ ኢሳይያስ 45 21 ይናገሩ ይቅረቡም በአንድነትም ይማከሩ ከጥንቱ ይህን ያሳየ ከቀድሞስ የተናገረ ማን ነው? ያሳየሁም የተናገርሁም እኔ እግዚአብሔር አይደለሁምን? ከእኔም በቀር ሌላ አምላክ የለም እኔ ጻድቅ አምላክና መድኃኒት ነኝ፥ ከእኔም በቀር ማንም የለም። KJV Isa 45 21 Tell ye, and bring them near; yea, let them take counsel together: who hath declared this from ancient time? who hath told it from that time? have not I the Lord? and there is no God else beside me; a just God and a Saviour; there is none beside me.
Posted on: Fri, 08 Nov 2013 07:31:45 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015