ከ #ሎሚናት ኮምፒውተር ለ እናንተ - TopicsExpress



          

ከ #ሎሚናት ኮምፒውተር ለ እናንተ „„„„„„„ስለ ኮምፒውተር #ሀከርስ በዓለማችን ብዙ በኮምፒውተር እውቀት የመጠቁ ግለሰቦች ይገኛሉ ከነዚህ የኮምፒውተር ከፍተኛ ዕውቀት ባለቤት ከሆኑት ሰዎች ውስጥ ከምፒውተር ሀከርስ በዋነኝነት ይጠቀሳሉ። የኮምፒውተር ሀኪንግ ዘርፈ ብዙ ነው ነገር ግን ዋና ዋነዎቹ የዓለማችን የሀኪን ዓይነቶችና የዓለማችን ቀንደኛ የኮምፒውተር ሀኪንግ ዕውቀት ባለቤት የሆኑት ግለሰቦች ላጋራችሁ። ሀከሮች ሁለት ዓይነት ናቸው ዕውቀታቸው ለጠቃሚም ለ ጎጂም ስራ ያውሉታል ነገር ግን በዓለም እስካሁን በሰሩት ስራ ሲመዘን መጥፎውን ስራቸው ጎልቶ ይታያል።የኮምፒውተር ኮዲንግ ዕውቀታቸው ግን በጣም ከፍተኛ ነው፣ እስቲ በዓለማችን ቶፕ የሚባሉ ምርጥ ሶስት ሀከር ግለሰቦች ላስተዋውቃችሁ። ,,,,,,,, #Jhonatan james,(ጆናታን ጀምስ), ይህ የኮምፒውተር ሀከር በዚህ፣ዓለም የመጠቀ የኮምፒውተር ዕውቀት ከነበራቸው ሰዎች ውስጥ አንዱና ዋነኛው ሀከር ነው፣ ከስራዎቹ ውስጥ የሰዎችን የባንክ ሂሳብ/Account ከ አንድ የግለሰብ የባንክ አካውንት ወደ ሌላው ግለሰብ(የራሱም ሊሆን ይችላል) አካውንት ያለማንም ከልካይ በኮምፒውተር SQL code በመጠቀም ብቻ በሚልዮን የሚቆጠር ብር በመዝረፍ ይታወቃል፣ በዚህ ሰውየ የሀኪንክ ስራ በአሜሪካና አውሮፓ ያልተጠቃ ባንክና ግለሰብ የለም፣ በመጨረሻም ሲነቃበት ራሱ አጥፍቶ ተገኝተዋል። ,,,,,,,, #Homeless (ሆምለስ) ይባላል ፣ይህን ሀከር Wi_Fi ኔትዎርክ በመጠቀም በዓለም አሉ የሚባሉ የቴክኖሎጂ ድርጅቶች ሁሉ ሃክ በማድረግ ያሰለቸ፣ በሚሰራው ስራና ባለው የኮምፒውተር ዕውቀት በጣም የሚተማመን የሚያስገርም ዕውቀት ያለው ግለ ሰብ ነው፣ የ NASSA, MicroS,YAHOO ,GOGGLE የመሳሰሉት ትልልቅ የዓለማችን ካምፓኒዎች የስራ ሚስጥር በመበርበር ይታወቃል። በአሁኑ ስዓት ወንጀለኝነቱን ትቶ በሳይበር ስራ ውስጥ አምባሳደር ሁኖ ይሰራል ። ,,,,, #Alberto Gonzaleze (አልቤርቶ ጎንዛሌዝ) ይባላል።የህ ሀከር የግለሰቦችን የ ATM CARD በኮምፒውተር ኮድ ክራክ በማድረግ እነሱ ሳያውቁ ያላቸው ብር ሁሉ ሙልጭ አድርጎ በመውሰድ በ Online ግብይት ለግለሰቦች በርካሽ በመሸጥ ቢልየነር መሆን የቻለ የሚገርም ሀከር ነው፣ እንዳውም በቁጥር ከ 170,000,000 ሚልዮን በላይ የ ATM card ሃክ በማድረግ በእውቀቱ በቢልዮን የሚቆጠር ብር ለዓለም ህዝብ በ online Market አገባብይተዋል። በአሁኑ ሰዓት ተይዞ 20 ዓመት ተፈርዶበት በእስር ይገኛል። እንግዲህ እነዚህ ቶፕ የሚባሉት ሀከር ግለሰቦች ናቸው እንጂ በሚልዮን የሚቆጠሩ ሀከሮች ዓለማችን ይዛ ትገኛለች፣ የሚገርመው ግን የሀከሮቹ የኮምፒውተር የዕወቀት ደረጃ ህጋዊነን ብለው ተቀጥረው ከሚሰሩ ምርጥ የሚባሉ ግለሰቦች የሀከሮቹ ዕውቀት በእጥፍ ይበልጣል። #ሌሎች ,,,,, #Hacktvist (ሀክቲቪስት) እነዚህ ሀከሮች የፖለቲካ፣ማህበራዊ፣ኢኮኖምያዊ አክቲቪስቶች የሆኑ ነገር ግን በኮምፒውተር ዕውቀት የዳበሩ ሀከሮች ናቸው፣እንደነ ዊክሊክስ (weaklikes) , አናነመስ ፣ የግለሰቦችና የመንግስታት በኮምፒውተር ውስጥና በኬብል የሚገኝ ሚስጥር ሁሉ በኮምፒውተር ኮድ ሃክ አድርገው ሚስጢር የሚባለው ነገር ሁሉ በመስረቅ ሚስጢር አደባባይ በማውጣት ይታወቃሉ፣ ,,,,,, #Government hackers (መንግስታዊ ሀከሮች)፣ የሄ መንግስት እንደ ሀከር ሆኖ የሚሰራው የዓለማችን ህልውና ስጋት ከሚባሉ የሀከር ስራዎች አንዱ ነው፣ ይሄ ማለት በአጭሩ ሳይበር ዋር ተብሎ ይጠራል፣ ይህ ማለት ሁሉም መንግስታት ሌላውን ሀገር በመሰለል፣ የወታደራዊ ጥቃት ለማድረግ፣ የሌለው ሀገር ኒውክለር ቴክኖሎጂ ለመቆጣጠር፣ በስፓይዋር የኮምፒውተር ቴክኖሎጂ በመጠቀም የፖለቲኮኞችን ታዋቂ ሰዎችን ለመሰለልና ሚስጢራቸውን ለማወቅ ይጠቀሙበታል። #ሳባዊ #ደሳለኝ ግን ሀከር አይደለምና አስተምረኝ እንዳትሉት። #ሳባዊ #ደሳለኝ
Posted on: Fri, 09 Aug 2013 19:20:12 +0000

Trending Topics



div class="sttext" style="margin-left:0px; min-height:30px;"> Lysol No-Touch Hand Soap Refill, 8.5 Fl Oz, Aloe Vera & Vitamin E
Expressing Yourself From The Nutcracker... Well, our
living nowadays.
e fat loss mail personal program training unlimited vanish weight
youtu.be/3jonB38InS8?list=UU0VVYvQj9QRsV62imIQqktQ BISMILLAHI
Hace una hora se actualizaron los datos del PREP en Baja

Recently Viewed Topics




© 2015