» » ከ መሀመድ ሰልማን የ ጉዞ ማስተዋሻ - TopicsExpress



          

» » ከ መሀመድ ሰልማን የ ጉዞ ማስተዋሻ የተወሰደ → → መሐሙድ ሰልማን (ፒያሳ ማህሙድ ጋር ጠብቂኝ) ‹‹በኢትዮጲያ ወጣት ሆነህ ራዕይህን ትሰረቃለህ ፤ መንግስት ራዕይህን ይቀማሀል፡፡ ወይ ዩኒቨርስቲ አስገብቶ ያመክንሀል ፤ ወይ ቲቪ እያሳየ ያሻግትሀል ፤ ወይ ኤፍ ኤም እያስደመጠ ያዝግሃል ፤ ነፃነትህን የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ እስከመመልከት ያውጅልሀል፡፡ ከዚያ ያለፈ መብት ከጠየከው ይጣላሀል፡፡ ይሄኔ ትመክናለህ፡፡ አንደኛ ደረጃ አሳዳጅ መንግስት ሳይሆን አይቀርም፡፡ ሁለተኛው ደረጃ አሳዳጅህ ቤተሰብህ ነው፡፡ በገባህ በወጣህ ቁጥር ቁልጭ ቁልጭ ይሉብሃል ፤ ‹ለስንት ነገር ስንጠብቅህ!› ይሉሀል በሆዳቸው፡፡ ይሄኔ ስደት ይታይሃል፡፡ ትጨክናለህ፡፡ . . . → → መሐሙድ ሰልማን ኖርዌይና ኑሮዬ!
Posted on: Sun, 22 Sep 2013 09:55:17 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015