ከጋብቻ በፊት ወንዱ :- ይሄንን ቀን - TopicsExpress



          

ከጋብቻ በፊት ወንዱ :- ይሄንን ቀን በጉጉት ስጠብቅ ነበር ሴቷ :- ትቼህ እንድሄድ ትፈቅድልኛለህ ? ወንዱ :- በፍፁም ሴቷ :- ትወደኛለህ ? ወንዱ :- አዎን ሴቷ :- በላዬ ላይ ከሌላ ሴት ጋር ታመነዝራለህ ? ወንዱ :- በፍፁም አላደረገውም ሴቷ :- ትስመኛለህ ? ወንዱ :- ባገኘሁት አጋጣሚ ሁሉ ሴቷ :- ትመታኛለህ ? ወንዱ :- ምን በወጣኝ ሴቷ :- ልመንህ ? ወንዱ :- Yes ሴቷ :- የኔ ፍቅር ከጋብቻ በኋላ ከታች ወደ ላይ አንብቡት #Good_Night
Posted on: Wed, 30 Oct 2013 19:58:56 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015