ወይ ስምንተኛው ሺህ፣ የ 18 አመት ኮረዳ - TopicsExpress



          

ወይ ስምንተኛው ሺህ፣ የ 18 አመት ኮረዳ የሆነችው ይህች የህንድ ወጣት፣ ሰይጣን ስላደረባት፣ ሰይጣኗ እንዲለቃት ውሻ ማግባት አለባት ተብላ በመንደሩ ሽማግሎዎች ስለታዘዘች ፣ ውሻውን አገባችው። የህንድን ፊልም ስታዩ፣ ሁሉም የሰለጠኑና የገነት ምድር መስሏችሁ አያውቅም? ውስጡን ለቄስ ናቸው። ==========================
Posted on: Thu, 18 Sep 2014 01:30:42 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015