ውድ የፔጃችን ተከታታዮች በሳምንት - TopicsExpress



          

ውድ የፔጃችን ተከታታዮች በሳምንት አንድ ቀን በማንችስተር ዩናይትድ ተጨዋቾች የሀይወት ታሪካቸው ላይ ያተኮረ ፕሮግራም የጀመርን ሲሆን በዛሬው ጅማሮም የቫን ፐርሲን ታሪክ አስቃኝተናል:: ሆኖም የናንተን ፍላጎት ለማርካት ስንል በቀጣዩ ሳምንት ለምናቀርበው የሀይወት ታሪክ የናንተን ምርጫ እንቀበል:: 1. የጊግስ 2. የሩኒ 3. የስኮልስ 4. የቪዲች 5. የፈርዲናንድ???
Posted on: Sat, 22 Jun 2013 19:45:58 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015