ውጭ አገር የመሄድ ምኞት ኑሮኝ - TopicsExpress



          

ውጭ አገር የመሄድ ምኞት ኑሮኝ አያውቅም፡ የምሬን ነው፡፡ አሁን ሰሞኑን ከዚህ ከጎረቤት ደቡብ ሱዳን ጠቀም ባለ ብር ለአንድ ዐመት ኩንትራት ጠይቀውኝ በጣም ወላወልኩኝ፡፡ ብሩ በእርግጥ ለእንደኔ ዐይነቱ በጣም በዙ ነው፡ በቃ በሁለት ዐመት እዚህ የማላገኘውን በአንድ ወር እንክፈልህ እያሉኝ ነው፡፡ በግልፅ 5600 ዶላር በወር ነው፡፡ ለኔ እጅግ ብዙ ነው፡፡ ቤትና የትራንስፖርት ግልጋሎትም እንስጥህ እያሉኝ ነው፡፡ እኔ ደግሞ እዚህ ትምህርት መጀመር አሰብኩም፣ የደቡብ ሱዳን ጁባ ፀጥታም አልተማመንኩበትም፣ በትልቁ ደግሞ እዚህ የጀመርኩትን ነገር በጣም አሳሳኝ፡፡ እስቲ ምከሩኝ፡፡ እዛው ያላችሁም ስለ ሀገሩ ትንሽ በሉኝ፡፡ ለዐንድ አመት መራቅ ግንኮ ይከብዳል፡፡ እኔ በእውነት መውጣቱን አልፈልገውም እንደው ውስጤን ላድምጥ ካልኩ፡፡ የናንተም ግን ልስማ፡፡ አስቀድሜ ምስጋናዮን ላቅርብ!!
Posted on: Tue, 01 Oct 2013 12:35:39 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015