ዘንድሮ በኣገር ኣቀፍ ደረጃ በሚገኙ - TopicsExpress



          

ዘንድሮ በኣገር ኣቀፍ ደረጃ በሚገኙ የመንግስትና የግል ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ከ67,000 በላይ ተማሪዎች በዲግሪና በማስተርስ ዲግሪ ይመረቃሉ፡፡ ከነዚህ ውስጥ 800 በህክምና ዲግሪ ከኣንድ መቶ በላይ ደግሞ በዶክትሬት ዲግሪ ነው የሚመረቁት፡፡ 15 በምርምርና በሌሎች ዘርፎች የላቀ ኣስተዋጽኦ ያስመዘገቡ ሰዎች ይሸለማሉ፡፡ በኢትዮጵያ መንግስት የትምህርት እድል ከተሰጣቸው ኤርትራውያን ስደተኞች 37ቱ ዛሬ በኣዲስ ኣበባ ዩኒቨርሲቲ ተመርቋል፡፡ የትምህርት ጥራት በሚመለከት ግን ልዩ ትኩረት ያስፈልገዋል፡፡
Posted on: Sat, 06 Jul 2013 07:17:03 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015