ዛሬ ምሽት በተካሄደዉ ጨዋታ መሰረት ኬፕ - TopicsExpress



          

ዛሬ ምሽት በተካሄደዉ ጨዋታ መሰረት ኬፕ ቨርዴ የቱኒዚያ ብሄራዊ ቡድንን ቱኒዝ ከተማ ድረስ በመሄድ 2 ለ 0 በሆነ ዉጤት አሸንፎል በዚህም ዉጤት የኬፕ ቨርዴ ብሄራዊ ቡድን ወደ 10 ዉስጥ መግባት ችሎል አሁን በተጠናቀቀዉ ጨዋታ መሰረት ደግሞ ሴኔጋል የኡጋንዳ ብሄራዊ ቡድንን 1 ለ 0 በሆነ ዉጤት በማሸነፍ ሌላዉ 10 ዉስጥ ከገቡት ብሄራዊ ቡድኖች አንዱ ሆኖል አሁን ያልተረጋገጠዉ የምድብ 9 አላፊ ነዉ ምድብ 9 አንደኛ ሆኖ ለማለፍ ካሜሮን እና ሊቢያን እርስ አፋጦል የካሜሮን ቡድን ወደ 10 ዉስጥ ለማለፍ አቻ ብቻ መለያየት በቂዉ ሲሆን የሊቢያ ቡድን ደግሞ ለማለፍ ካሜሮንን ማሸነፍ ግዴታ የሚሆንበት ይሆናል ከምድብ 1 -› ኢትዮጲያ
Posted on: Sat, 07 Sep 2013 22:01:10 +0000

Trending Topics



ase-2-topic-186897208144237">TO ORDER: 1. Comment Mine on the item/s you want to purchase 2.

Recently Viewed Topics




© 2015