የ 2011 “ምርጥ” ሀያ በጉቦ የተዘፈቁ - TopicsExpress



          

የ 2011 “ምርጥ” ሀያ በጉቦ የተዘፈቁ አገራት መቀመጫውን በርሊን እንዳደረገው ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል ድርጅት ከሆነ ማይያናማር፣ ሰሜን ኮርያና ሶማሊያ በሙስና አለቅጥ የተዘፈቁ አገሮች ሲሆኑ፣ ፊንላንድ፣ ዴንማርክና ኒውዝላንድ ደግሞ ሙስና በትንሹ ከተንሰራፋባቸው አገሮች መካከል ናቸው፡፡ ጥናቱ በ13 የተለያዩ ባለሙያዎች የተጠና ነው፡፡ በጥናቱም ከ193 አገሮች 183 ያህሉ ተካተዋል፡፡ በቀሩት አገሮች ጥናቱ ያልተደረገውም አስተማማኝ መረጃ በመታጣቱ ነው፡፡ ተራ ቁ. የሀገር ስም 2011 CPI Score 1 ሶማሊያ 2 ሰሜን ኮሪያ 3 ማያንማር ( Myanmar) 1.5 4 አፍጋኒስታን 5 ኡዝቤኪስታን 6 ቱርክሜኒስታን (Turkmenistan) 1.6 7 ሱዳን 8 ኢራቅ 9 ሀይቲ 10 ቬኒዙዌላ 11 ኢኳቶሪያል ጊኒ 12 ቡሩንዲ 13 ሊቢያ 14 ኮንጎ ዴሞክራቲክ ሪፓብሊክ 15 ቻድ 16 አንጎላ 17 የመን 18 ካይርጊስታን (Kyrgyzstan) 2.1 19 ጊኒ 20 ካምቦዲያ
Posted on: Thu, 18 Jul 2013 13:10:19 +0000

Trending Topics



px; min-height:30px;"> December Current Affairs: (Part 2 out of 4) 76. ______ named as

Recently Viewed Topics




© 2015