የምስራች ሱዳንና ግብፅ ሉጣሉ ነው አሉ። - TopicsExpress



          

የምስራች ሱዳንና ግብፅ ሉጣሉ ነው አሉ። ሰው ሲጣላ የምስራች አይባልም ግን በኢትዮጵያ የመጣ ስለሆ ነው። ይህን ቢቢሲ፣ ሲኤንኤን ወይም አልጃዚራ የዘገበው አይደለም። የውስጥ አዋቂ ነው የተነፈሰው። ነገሩ እንዲህ ነው። ድሮ ሱዳን ከዛሬዋ ደቡብ ሱዳን ነፃ አውጪ ጋር ግብ ግብ ስትፈጥር ግብጽ ድመጿን አጥፍታ በሰሜን ሱዳን ወይም ደግሞ በደቡብ ግብፅ ላይ ወደ ቀይ ባህር የምትጥጋዋን ሃላብ (Halaib (Arabic: حلايب) or Halayeb) የተለለች ቦታ(ወደብ) አፈፍ አድርጋ ልክ አሁን ራሽያ ካርምያን እንደወስደችው ትወስዳልች። ethiovibes.blogspot/2014/04/blog-post_16.html
Posted on: Wed, 16 Apr 2014 17:36:54 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015