የአማርኛው የዶይቸ ቬለ የፌስቡክ - TopicsExpress



          

የአማርኛው የዶይቸ ቬለ የፌስቡክ ድረ-ገጽ ተከታታዮች ቁጥር ዛሬ 85ሺን አለፈ። ለተሳትፎዎ መቅድሚያ እናመሰግናለን። በመቀጠል በአየር ጊዜያችን ምን ቢካተት ይሻሉ? ከዚህ በታች አስተያየትዎን ያስፍሩ። በዚህ አጋጣሚ በዕጣ ለሁለት ተሳታፊዎች ዶይቸ ቬለ ስጦታ ወይንም ሽልማት እንደሚሰጥ ልንገልፅልዎ እንወዳለን።
Posted on: Mon, 05 Aug 2013 14:53:37 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015