የኢትዮዺያ football ፌደሬሽን ኘሬዚዳንት ato - TopicsExpress



          

የኢትዮዺያ football ፌደሬሽን ኘሬዚዳንት ato sahlu ቅዳሜ ቀን በነበረዉ የFM 97.1 ስፖርት ፎከስ ኘሮግራም ላይ እስከዛች ቀን ድረስ ያላወቁዋት አንድ ነገር ነበር እሳቸዉ ድርቅ ብለዉ አቻ ዉጤት ያሳልፈናል አሉ እንደ ኘሬዚዳንትነታቸዉ ይቺን goal difference የምትባለዋን የፊፋን ህግ እንኯን አለማወቃቸዉ እስካሁን ድረስ መገረሜን አላቆምኩም:: ፌደሬሽኑ ዛሬ በጠራዉ አስቸኯይ ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ማነዉ resign እንዲያደርጉ ግፊት የሚያደርግ?? ሁሉም እህህ እያሉ ከመስማት ዉጪ ምን የሚፈይዱት ነገር ይኖራል?? እነዚህ ሰዎች እኮ የእንጀራ ጉዳይ ሆኖባቸዉ እንጂ በትክክል እግር ኯሱን እንመራዋለን ያሉ ሰዎች አይደሉም በዛም ተባለ በዚህ እነዚህ ሰዎች ከዝርክርካቸዉ ጋር መቀጠላቸዉ አይቀርም:: አሁን ድምፃቸዉን እንኯን የማልሰማበት የት ልግባ???
Posted on: Mon, 24 Jun 2013 05:32:59 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015