የኢትዮጲያኖች ህይወት በአረብ - TopicsExpress



          

የኢትዮጲያኖች ህይወት በአረብ አገር *ጥብቅ ማሳሰቢያ በግብጽ ለምትኖሩ በሙሉ* በካይሮ ከተማ ልዮ ስሙ አረብ አሌ መአዲ በሚባል ቦታ ከሲና አካባቢ በመጡ አፋኞች ኢትዮጵያዊ ስደተኛን አፍነው በታክሲ ሊወስዱት ሲሉ አብሮት በነበረው ጓደኛው እርዳታ ሊተርፍ ችሏል። ስለዚህም ማንኛውም ስደተኛ የምትሳፈሩበትን ታክሲ ሁኔታው አጠራጣሬ ከሆነ በመኪናው ባለመጠቀም ወይም ደግሞ በአካባቢው ላለው ህብረተሰብ የድረሱልኝ ጥሪ ማሰማት አለበት። ማንኛውም ኢትዮጵያዊ በመንገዱ የነቃና ጥንቃቄ የተሞላበት አንቅስቃሴ ከመቼውም ጊዜ የበለጠ ያደርግ።
Posted on: Thu, 04 Jul 2013 20:11:16 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015