የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲ - TopicsExpress



          

የኢትዮጵያ መንግስት ተቃዋሚ ፓርቲ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ የጠራው የአደባባይ ሰልፍ ትናንት ጎንደር እና ደሴ ከተሞች ውስጥ ተካሂዷል። ሰልፈኛው፦ ሕገ መንግስት እንዲከበር፣ ፀረ-ሽብር ደንብ( አዋጅ) እንዲሻሻል፣ ሰብዓዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች እንዲጠበቁ ወዘተ… ጥያቄዎችን አንስቷል። በዚህ ላይ የእናንተ አስተያየት ምንድን ነው?
Posted on: Mon, 15 Jul 2013 12:24:56 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015