የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር NATIONAL ANTHEM OF - TopicsExpress



          

የኢትዮጵያ ብሔራዊ መዝሙር NATIONAL ANTHEM OF ETHIOPIA የዜግነት ክብር በኢትዮጵያችን ፀንቶ ታየ ሕዝባዊነት ዳር እስከዳር በርቶ ለሰላም ለፍትህ ለሕዝቦች ነፃነት በእኩልነት በክብር ቆመናል በአንድነት ። መሠረተ ጽኑ ሥብዕናን ያልሻርን ሕዝቦች ነን ለሥራ በሥራ የኖርን። ድንቅ የባህል መደረክ የአኩሪ ቅርስ ባለቤት የተፈጥሮ ፀጋ የጀግና ሕዝብ እናት እንጠብቅሻለን አለብን አደራ ኢትዮጵያችን ኑሪ እኛም በአንች እንኩራ ።
Posted on: Mon, 23 Sep 2013 09:58:04 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015