የኮካኮላ ፎርሙላ! የኮካኮላ ፎርሙላ - TopicsExpress



          

የኮካኮላ ፎርሙላ! የኮካኮላ ፎርሙላ በሚስጥር የተቀመጠው ሰን ትረስት በተባለ የአሜሪካ ታዋቂ ባንክ ካዝና ውስጥ ነው: : ባለቤቶቹ ፎርሙላውን ለልጅ ልጆቻቸው በማውረስ አሁን አራተኛው ትውልድ ላይ ደርሷል: : በአንድ በተወሰነ ጊዜ ውስጥ የዚህን ፎርሙላ ሚስጥር የሚያውቁት ሁለት ሰዎች ብቻ ናቸው: : እነዚህ ሁለቱ ሰዎች በማንኛውም መልኩ በስልክም በአካልም እንዳይገናኙ ከፍተኛ ጥበቃ እና ክትትል ይደረግባቸዋል: : ሁለቱ ደግሞ የሚያውቁት እያንዳንዳቸው ግማሹን ፎርሙላ ነው: : የሁለቱ ግማሽ ፎርሙላ ሲዋሀድ ሙሉ ፎርሙላ ይሆናል: : ሰን ትረስት የተባለው ባንክ ይህንን ሚስጥር በጥብቅ ታማኝነት በመጠበቅ ብቻ ከኮካኮላ ሽያጭ ትርፍ ላይ በአመት 3.56 ፐርሰንት የክብር ክፍያ ያገኛል: : ምንጭ:- የእውቀት ማህደር #Nobody (Nahi) ደህና እደሩልኝ
Posted on: Sat, 21 Sep 2013 22:45:11 +0000

Trending Topics



a Manchester United FC vs Bayer 04

Recently Viewed Topics




© 2015