የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ... ዛሬ በተለያዩ - TopicsExpress



          

የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ... ዛሬ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገሮች የማጣሪያ ውድድር ይደረጋል :: በደረሰን ዘገባ መሰረት ዛሬ የሚደረጉት ጨዋታዎች ደርሶናል ዳሬሰላም ላይ Tanzania ከ Ivory Coast ማሳሩ ላይ Lesotho ከ Ghana ማፑቱ ላይ Mozambique ከ Egypt ኪጋሊ ላይ Rwanda ከ Algeria ኪንሻሳ ላይ Congo DR ከ Cameroon አዲሳባ ላይ Ethiopia ከ South Africa ሞኖሮቪያ ላይLiberia ከ Senegal ማላቦ ላይEquatorial Guinea ከ Tunisia ኮናክሪ ላይ Guinea ከ ዚምቧቡዌ ሞንሟናው ነን .... ዋሊያዎቹ ዛሬ ባፋና ባፋናን አንድ ለ ዜሮ እንደሚያሸንፉ ታምራት ገለታ ከ ቃሊቲ ሸቤ ቤት ሹክ ብሎናል .... መጣን
Posted on: Sun, 16 Jun 2013 10:33:44 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015