የፈረስ እውነታዎች! ============= • በአሁኑ - TopicsExpress



          

የፈረስ እውነታዎች! ============= • በአሁኑ ሰአት በአለማችን ላይ 60 ሚሊየን የሚደርሱ ፈረሶች ይኖራሉ ተብሎ ይገመታል:: • ፈረሶች ቆመውም ማንቀላፋት ይችላሉ:: • የፈረሶች አማካኝ የመኖር እድሜ 25 አመት ነው:: • ፈረሶች በሰአት 43 ኪሎ ሜትር ይጋልባሉ:: • በእረፍት ላይ ያለ የአንድ ጤነኛ ፈረስ ልብ በደቂቃ ከ 36 እስከ 40 ጊዜ ይመታል:: • ፈረሶች በቀን በአማካኝ ሁለት ሰአት ተኩል ያንቀላፋሉ:: • የአንድ ጎልማሳ ፈረስ ልብ ክብደት 4 ኪሎ ግራም ይመዝናል:: • በሰውነታቸው ውስጥ 205 አጥንቶች ይገኛሉ:: • በየብስ ላይ ከሚኖሩ እንስሳት ሁሉ የፈረሶች አይን በመጠን ይተልቃል:: • እንደሰው ህልም ከሚያዘወትሩ እንስሳት መካከል ፈረስ ዋነኛው ነው: : • ወንዱ ፈረስ 40 ጥርሶች ሲኖሩት ሴቷ ማለትም ባዝራ ፈረስ ያላት 36 ጥርሶች ነው: : • ሲፈጠሩ ድንግልና (hymen) ያላቸው እንስሳት ሰው እና ፈረስ ብቻ ናቸው: : • ፈረሶች አንገታቸውን 340 ዲግሪ አዙረው ማየት ይችላሉ: : • ፈረሶች ስድስት አይነት የስሜት ህዋሳት አላቸው: : • "ሲ ሆርስ" የተባሉት የአሳ ዝርያዎች የፈረስ ጭንቅላት እና የአሳ ሰውነት አላቸው: : source:- bestfunfacts & horseswithamie ይህን እውነታ ሼር በማድረግ ለጀለሶቻችሁ አካፍሉ! መልካም ምሽት! ሰላም እደሩልኝ ወዳጆቼ የነገ ሰው ይበለን ነገም እንደተለመደው ለናንተ ምርጥ ምርጥ መረጃዎችን ይዤላቹ ቀርባለው ለዛሬ ይህችን መረጃ ለጋደኞቻቹ ሼር በማድረግ እውቀትን በነፃ እንገበያይ ናሆማ ነኝ ሰላም እደሩልኝ ባላቹበት ይመቻቹ
Posted on: Wed, 02 Oct 2013 20:14:43 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015