ይድረስ መናገር ሳንፈልግ ተናጋሪ - TopicsExpress



          

ይድረስ መናገር ሳንፈልግ ተናጋሪ ለሚያደርጉን ሁሉ ዝንተአለም የማይረሳ ታላቅ ሰው በጣም ያሳዝናል ! ዜጎች እንዴት ተላውሰው መኖር አለባቸው። ስርአቱ እስከመቼ በእንዲህ መልኩ ይሄዳል ? ወዴትስ እያመራን ነው ? ይህ ነገር ነገ ለሌላው እዳ ያተራፍል ። ወደማይወጡት አዘቅት ውስጥ ከመገባቱ በፊት ቢታሰብበት እና ይህ ሰው ቢለቀቅ አሊያም ገድለውት ከሆነ ሬሳውን ቢያስረክቡ መልካም ነው፡፤ ያልው መንግስት እንደመንግስት ሳይሆን እንደ ጠላት ዜጎች ላይ ጠባሳ እያሳረፈ ነው። betinews/?p=1768
Posted on: Mon, 07 Jul 2014 20:21:56 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015