ዲሲ ብቅ ባልኩበት ኣጋጣሚ ፈገግ ካሰኙኝ - TopicsExpress



          

ዲሲ ብቅ ባልኩበት ኣጋጣሚ ፈገግ ካሰኙኝ ለዛ ያላቸው ጨዋታዎች፥ >የዲሲ ሃበሻ ሱፐርማርኬት የሚሄደው ገንዘብ ሳይሆን እንግሊዘኛ ኣዋጥቶ ነው። (?ክበበው) >ኢምንት እንግሊዘኛ የማይችል ሃብሻ ወደ ኣሜሪካ ይመጣል። ቋንቋ እንዲማር በሚል ቅን ሃሳብ ዘመዶቹ የፈረንጆች ቤት እንዲገባ ያደርጉታል። እንዲህ እንዲህ እያለ ስድስት ወር ይሞላዋል። በስድስት ወሩ ማብቂያ ኣጅሬ ጠብታ እንግሊዘኛ እንኳ ለመማር ያልቻለ ሲሆን፣ ያስጠጉት ፈረጆች ግን ተስፋ ቆርጠው ኣማርኛ ማቀላጠፍ ጀምረዋል። >Freudian slip ያጋጠመው የESAT ጋዜጠኛ ዜና እያነበበ እያለ በመሃል አድማጮቻችን በመከታተል ላይ የምትገኙት የግብጽ ቴሌቪዥንን የኣማርኛ ኣገልግሎት ነው ብሏል።
Posted on: Tue, 16 Jul 2013 17:39:46 +0000

Recently Viewed Topics




© 2015