ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims #DY - TopicsExpress



          

ድምፃችን ይሰማ #Ethiopia #EthioMuslims #DY #RadioDY የዛሬውን የሬዲዮ ድምፃችን ይሰማ ስርጭት ዳውንሎድ አድርገው አሊያም በቀጥታ ያድምጡ ቅዳሜ ሐምሌ 13/2005 ለዳውንሎድ goo.gl/Wxhgh ቀጥታ ለማድመጥ https://soundcloud/dimtsachin-yisema/13-2005 የዛሬውን ቅዳሜ ሐምሌ 13/2005 ምሽት የሬዲዮ ድምጻችን ይሰማ ስርጭት በቀጥታ ማድመጥ ያልቻላችሁ በተከታዮቹ ሊንኮች ተጠቅማችሁ ዳውንሎድ በማድረግ መልእክቱን ማድመጥ ትችላላችሁ፡፡ goo.gl/Wxhgh goo.gl/Wxhgh ሊንኩ ለሞባይል ተጠቃሚዎችም የሚሰራ ነው፡፡ ስርጭቱን ዳውንሎድ ሳታደርጉ ማድመጥ የምትሹ ከሆነም ይኸው ሌላ አማራጭ፣ https://soundcloud/dimtsachin-yisema/13-2005 ክሊክ ብቻ ያድርጉት በቀጥታ ፕሮግራሙ መጫወት ይጀምራል፡፡ በድጋሜ ለማስታወስ የሬዲዮ ፕሮግራሙ በሳምንት ሰባት ቀናት ከምሽቱ 4፡30 እስከ 5፡00 በ 19 ሜትር ባንድ 15150፣ 15155፣ 15160፣ 15165፣ 15170፣ 15175 እና 15180 ኪሎ ኼርዝ (KHZ) አጭር ሞገድ የሚተላለፍ ሲሆን በመላው ሃገሪቱ እንዲደመጥ መረጃውን በማስተላለፍ የድርሻዎን ይወጡ፡፡ አላሁ አክበር! Like ☑ Comment ☑ Share ☑ ይሄን ሊንክ ጠቅ አድርገው ይከተሉና አዲሱ ገጻችንን ላይክ ያድረጉ!
Posted on: Sun, 21 Jul 2013 00:47:13 +0000

Trending Topics



Recently Viewed Topics




© 2015